የኤርትራ ጉዳይ Book Pdf ePub

የኤርትራ ጉዳይ

by
4.1224 votes • 2 reviews
Published 16 May 2019
የኤርትራ ጉዳይ.pdf
Format Paperback
Pagesunknow
Edition1
Publisher unknow
ISBN -
ISBN13-
Languageamhበዚህ ርዕስ ተጽፎ የቀረበው ታሪክ በሶስት ዋና ዋና ጉዳዮች ላይ የተመረኮዘ ነው፡፡
1ኛ. አብዛኛው የኤርትራ ሕዝብ ፣ ከባዕድ አገዛዝ ለመላቀቅና ወደ መሠረት አገሩ ወደ ኢትዮጵያ ለመመለስ ኢትዮጵያ ወይ ሞት ብሎ በመታገል ምን ያህል መከራና ፈተና እንደተቀበለ
2ኛ. የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ መንግሥት ኤርትራን ከኢትዮጵያ ጋር ለማዋኃድ በአራቱ ኃያላን መንግሥታት ዳንነትና ቀጥሎ በተባበሩት መንግሥታት ሸንጎ ላይ ለብዙ ዓመታት ያደረገው ፋታ የሌለው ሙግት ምን ውጤት እንደሰጡ
3ኛ. በተባበሩ መንግሥታት ሸንጎ ላይ ኤርትራ በፌዴሬሽን ከኢትዮጵያ ጋር እንድትቀላቀል ፣ ፍርዱ እንዴት እንደተወሰነና፣ ከዚያም ለአሥር ዓመታት የተካሄደው የፌዴሬሽን አስተዳደር በምን መልክ ይሠራበት እንደነበረና በኃላም በምን አኳኋን እንደፈረሰ
እውነተኛውን ታሪክ የኢትዮጵያና የኤርትራ ሕዝቦች እንዲያውቁት በዝርዝር የተዘጋጀና ከፍ ያለ ጥረት የተደረገበት ነው፡
ዘውዴ ረታ - See more at: http://zewderetta.com

"የኤርትራ ጉዳይ" Reviews

Endalk
- Jinhua, 02, China
5
Mon, 26 Mar 2018

Ephraim
- Walsall, O8, The United Kingdom
4
Sun, 27 Nov 2016

Meron
- Ethiopia
5
Mon, 28 Jan 2019

Masreshaw
- Ethiopia
2
Thu, 07 Jun 2018

Adisu
- Ethiopia
3
Fri, 24 Feb 2017

Dereje
- Ethiopia
5
Fri, 22 Dec 2017

Smiliar Books of "የኤርትራ ጉዳይ"

ወንጀለኛው ዳኛ Pdf Book
by ሀዲስ ዓለማየሁ
ጠጠሮቹ እና ሌሎች Pdf Book
by ዳንኤል ክብረት
አንድ ለናቱ Pdf Book
by አቤ ጉበኛ
እሳት ወይ አበባ Pdf Book
by ፀጋዬ ገብረ መድኅን
የቀይ ኮከብ ጥሪ Pdf Book
by በዓሉ ግርማ
አደፍርስ Pdf Book
by ዳኛቸው ወርቁ
ዶክተር አሸብር እና ሌሎችም Pdf Book
by አሌክስ አብርሃም
መረቅ Pdf Book
by አዳም ረታ
ማስታወሻ Pdf Book
by ዘነበ ወላ
ስብስብ ግጥሞች Pdf Book
by በዕውቀቱ ስዩም